መግቢያ:
ውድ ወላጆች
ይህ የ4ኛ ክፍል የአካባቢ ሳይንስ ትምህርት የኢትዮጵያን ሥርዓተ ትምህርት መስፈርቶች ጠብቆ የተዘጋጀ ሲሆን፣ ተማሪዎች ስለ አካባቢ፣ የሰው አካል፣ ሀይል፣ የአየር ሁኔታ እና የፀሐይ ስርዓት ማራኪ በሆኑ ቪዲዮዎች እና ተግባራዊ ሙከራዎች ታግዘው ይማራሉ። ትምህርቱ ልጆች ሳይንሳዊ፣ ማህበራዊ እና አጠቃላይ ግንዛቤን (እንደ ጤና፣ የአካባቢ ጥበቃ፣ የባህል ብዝሃነት እና የመንገድ ደህንነት ያሉ ጉዳዮችን) በዕለት ተዕለት ሕይወታቸው እንዲተገብሩ ለማስቻል ያለመ ሲሆን፤ የተማሪዎች የትምህርት አቀባበልም በየክፍለ ትምህርቱ በሚሰጡ አጫጭር ፈተናዎች፣ በምዕራፍ መጨረሻ ግምገማዎች፣ እና በመጨረሻ ፈተና አማካኝነት ይለካል።
Curriculum
- 7 Sections
- 51 Lessons
- 365 Days
Expand all sectionsCollapse all sections
- ምዕራፍ አንድ: የከተማችን መገኛ12 Items
- ምዕራፍ ሁለት: ሳይንስን መገንዘብ9 Items
- ሴሚስተር 1 ፡ ማጠቃለያ እና ፈተና2 Items
- ምዕራፍ ሦስት: ተፈጥሮአዊ አካባቢ11 Items
- ምዕራፍ አራት: ማህበራዊ አካባቢ10 Items
- 5.14.1 በከተማችሁ የሚገኙ የተለያዩ ባህሎች
- 5.24.2 በከተማችሁ ለተፈጥሮ ሀብት ጥበቃና እንክብካቤ የሚረዱ ባህላዊ ክዋኔዎች
- 5.34.3 በከተማችሁ የሚገኙ ዋና ዋና ምጣኔ ሀብታዊ እንቅስቃሴዎች
- 5.44.4 በከተማችሁ በተፈጥሮ ሀብት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ የሚያሳድሩ ምጣኔ ሀብታዊ እንቅስቃሴዎች
- 5.54.5 በከተማችሁ ለገበያ ሊውሉ የሚችሉ የተፈጥሮ ሀብት ውጤቶች
- 5.64.6 በተፈጥሮ ሀብት ውጤቶች ላይ የሚደረግ ሕጋዊና ሕገወጥ የንግድ ክዋኔ
- 5.74.7 በከተማችሁ የሚገኙ የተፈጥሮ ሀብት ውጤቶች የግብይት ክዋኔዎች
- 5.84.8 በከተማችሁ የሚገኙ ለሰዎችና ለዕቃዎች የሚያገለግሉ የተለያዩ የመጓጓዣ ዘዴዎች
- 5.94.9 በወረዳችሁ፣ በክፍለ ከተማችሁና በከተማችሁ ውስጥ የሚገኙ ቅርሶች
- 5.10የምዕራፍ 4 ማጠቃለያ
- ምዕራፍ አምስት: ድንበር ተሻጋሪ ጉዳዮች5 Items
- ሴሚስተር 2 ፡ ማጠቃለያ እና ፈተና2 Items
Instructor

Eskedar Kebede
ሰላም! እኔ እስከዳር ከበደ እባላለሁ፤ በህክምና ሳይንስ ዘርፍ ያለኝን እውቀት ከተማሪዎች ስኬት ጋር በማጣመር፣ ውስብስብ ትምህርቶችን በቀላሉ፣ በተግባር የተደገፉ እና ሳቢ በሆነ መልኩ በማቅረብ ላይ እሰራለሁ። ለተማሪዎች አሰልቺ ያልሆነ እና በራስ መተማመንን የሚገነባ የመማር ልምድ ለመፍጠር፣ ለወላጆች ደግሞ የልጆቻቸውን ሂሳዊ አስተሳሰብ የሚያሳድግ ጥራት ያለው የትምህርት ይዘት ለማቅረብ በትጋት እሰራለው። ሁላችንም በጋራ በመሆን ተማሪዎቻችን በፈተናዎቻቸውም ሆነ በወደፊት ህይወታቸው የላቀ ውጤት እንዲያስመዘግቡ እናብቃቸው!
