መግቢያ
ውድ ወላጆች፣
ውድ ወላጆች፣ ይህ የ4ኛ ክፍል የአማርኛ ኮርስ በሥርዓተ ትምህርቱ መሰረት የልጆችን የቋንቋ ክህሎት ለማዳበር የተዘጋጀ ነው። ትምህርቱ ተማሪዎች በልበ ሙሉነት እንዲያነቡ፣ አጫጭር አንቀጾችን እንዲጽፉ፣ የሰሙትን እንዲረዱና ሀሳባቸውን በግልጽ እንዲናገሩ ከማስቻሉም ባሻገር የሀገራቸውን ባህልና ታሪክ ያስተዋውቃቸዋል። የተማሪዎች የትምህርት አቀባበልና እድገትም በአጫጭር ፈተናዎች፣ በምዕራፍ ማጠቃለያ እና በመጨረሻ ፈተናዎች በየደረጃው ይገመገማል።
የትምህርቱ ይዘት
Curriculum
- 12 Sections
- 44 Lessons
- 365 Days
Expand all sectionsCollapse all sections
- ምዕራፍ 1፡ የአካባቢ ጥበቃ4 Items
- ምዕራፍ 2፡ የመንገድ ደህንነት4 Items
- ምዕራፍ 3፡ መረዳዳት4 Items
- ምዕራፍ 4፡ ስርዓተ-ጾታ4 Items
- ምዕራፍ 5፡ ጉብኝት4 Items
- የአንደኛ መንፈቅ አማርኛ ማጠቃለያ ፈተና2 Items
- ምዕራፍ 6፡ ስፖርት4 Items
- ምዕራፍ 7፡ ውሃ4 Items
- ምዕራፍ 8፡ መደራደር4 Items
- ምዕራፍ 9፡ መገናኛ ብዙኃን4 Items
- ምዕራፍ 10፡ንግድ4 Items
- የሁለተኛ መንፈቅ አማርኛ ማጠቃለያ ፈተና2 Items
Instructor
