ውድ ወላጆች፣
ይህ የ2ኛ ክፍል የሂሳብ ትምህርት በኢትዮጵያ ሥርዓተ ትምህርት መሠረት የተዘጋጀ ሲሆን፣ ልጆቻችሁ የቁጥር ግንዛቤን፣ መሰረታዊ የሂሳብ ስሌቶችን (መደመርና መቀነስ)፣ የቅርጽ እና የመለኪያ መርሆችን እንዲያውቁ ያግዛል። ትምህርቱ በቪዲዮዎች፣ ማራኪ ምስሎች እና በይነተገናኝ እንቅስቃሴዎች የታጀበ በመሆኑ፣ ተማሪዎች የሂሳብን ተግባራዊነት በዕለት ተዕለት ህይወታቸው እንዲረዱና የመተንተን ችሎታቸውን እንዲያዳብሩ ያበረታታል። ኮርሱ በየምዕራፉ እና በየደረጃው በሚደረጉ ግምገማዎች ታግዞ፣ ተማሪዎች በሂሳብ ትምህርት ጠንካራ የመማር መሰረት እንዲገነቡ ታስቦ የተዘጋጀ ነው።
Curriculum
- 12 Sections
- 52 Lessons
- 365 Days
- 1 ቁጥሮች እስከ 1,0005 Items
- 2 ባለ ሦስት ሆሄ ቁጥሮችን መደመርና መቀነስ7 Items
- 3 እስከ 100 ያሉ ሙሉ ቁጥሮችን ማባዛት6 Items
- 4 ግማሽ እና ሩብ3 Items
- 5 ንድፎች3 Items
- የ1ኛ ሴሚስተር ማጠቃለያና ፈተና2 Items
- 6 ልኬት፡ ርዝመት፣ መጠነቁስ እና ይዘት7 Items
- 7 መረጃ አያያዝ4 Items
- 8 የጂኦሜትሪ ቅርጾች5 Items
- 9 የኢትዮጵያ ገንዘብ4 Items
- 10 የኢትዮጵያ ጊዜ4 Items
- የ2ኛ ሴሚስተር ማጠቃለያና ፈተና2 Items
Instructor

I’m an international school educator specializing in Early Childhood and Special Needs Education, backed by an iPGCE. Having taught alongside diverse teams around the world, I focus on meeting students where they are through intentional scaffolding so they can learn at their own pace. Ultimately, my passion is turning every child’s natural curiosity into lifelong confidence and academic success.
