መግቢያ
ውድ ወላጆች፣
ይህ የ1ኛ ክፍል የአማርኛ ኮርስ ልጆችዎ መሠረታዊ የንባብ፣ የፅሁፍ፣ የማዳመጥ እና የመናገር ክህሎቶችን እንዲያዳብሩ ታስቦ የተዘጋጀ ነው። ትምህርቱ ከሀገራችን ሥርዓተ-ትምህርት ጋር በተጣጣመ መልኩ ፊደላትን ከመለየት እስከ አጫጭር ዓረፍተ ነገሮችን መረዳትና መጻፍ ያደርሳቸዋል። በተጨማሪም ስለኢትዮጵያ ባህልና ሥነ-ምግባር አዝናኝ በሆኑ ታሪኮች አማካኝነት ሰፋ ያለ ግንዛቤ እንዲያገኙ ይረዳል። ዋና ዓላማውም ተማሪዎች ቋንቋውን በተግባር እንዲጠቀሙበት እና ለቀጣይ የትምህርት ደረጃቸው ጠንካራ መሠረት እንዲጥሉ ማድረግ ነው። የልጆቹን የትምህርት አቀባበል እና መሻሻል ለመከታተልም የተለያዩ ውጤታማ የግምገማ ዘዴዎች በትምህርቱ ውስጥ ተካተዋል። ከነዚህም ውስጥ የየዕለቱ አጫጭር ፈተናዎች፣ አሳታፊ የክፍል ውስጥ እንቅስቃሴዎች፣ የምዕራፍ ማጠቃለያዎችና የመጨረሻ ፈተናዎች ይገኙበታል። በአጠቃላይ ኮርሱ ልጆች በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ሁለንተናዊ እውቀትን እና ክህሎትን በቀላሉ እንዲያዳብሩ ያለመ ነው።
የትምህርቱ ይዘት
Curriculum
- 12 Sections
- 44 Lessons
- 365 Days
Expand all sectionsCollapse all sections
- 1. ቤተሰብ4 Items
- 2. ቤት4 Items
- 3. ትምህርት ቤት4 Items
- 4. ጓደኛሞች4 Items
- 5. ተክሎች4 Items
- የአንደኛ መንፈቀ ዘመን የአማርኛ ፈተና2 Items
- 6. የመንገድ ደህንነት4 Items
- 7. ተረት4 Items
- 8. ምግብ4 Items
- 9. የግል ንፅህና አጠባበቅ4 Items
- 10. የቤት እንሰሳት4 Items
- የሁለተኛ መንፈቀ ዘመን የአማርኛ ፈተና2 Items
Instructor
