ውድ ተጠቃሚዎች!
የስድስተኛ ክፍል ተማሪዎች የኢትዮጵያ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (EPSLCE) ብሔራዊ ፈተናቸውን በልበ ሙሉነት እና በከፍተኛ ውጤት እንዲያልፉ ታስቦ በጥንቃቄ የተሰናዳው ይህ ማዘጋጃ ኪት፤ የ5ኛ እና የ6ኛ ክፍል ቁልፍ የትምህርት ማጠቃለያዎችን፣ ያለፉት 3 ዓመታት የፈተና ጥያቄዎችን፣ እንዲሁም እያንዳንዱን ጥያቄ ከነ ትክክለኛ መልሱ እና ዝርዝር ማብራሪያው ጋር በአንድ ላይ አጣምሮ ይዟል። ይህ የተሟላ ዝግጅት ተማሪዎች የተማሩትን በቀላሉ በመከለስ የፈተና አሰራር ክህሎታቸውን እንዲያዳብሩ የላቀ አቅም የሚፈጥርላቸው ስለሆነ፣ አሁኑኑ ትምህርቱን በመጀመር ለስኬት ይዘጋጁ!
Curriculum
- 3 Sections
- 7 Lessons
- 365 Days
Expand all sectionsCollapse all sections
- ስማርት የክለሳ ማስታወሻዎች (አጤሪራ)6 Items
- የሚኒስትሪ ጥያቄዎች ከነማብራሪያዎቻቸው4 Items
- የሚኒስትሪ ሞዴል ጥያቄዎች ከነማብራሪያዎቻቸው1 Item
Instructor
