ውድ ወላጆች፣
ይህ የ2ኛ ክፍል የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርት በኢትዮጵያ ሥርዓተ ትምህርት መሠረት የተዘጋጀ ሲሆን፣ ልጆቻችሁ መሠረታዊ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታዎችን (ማዳመጥ፣ መናገር፣ ማንበብ እና መጻፍ) በብቃት እንዲያዳብሩ ታስቦ የተሰራ ነው። ትምህርቱ በቀላል ቃላት፣ በአጫጭር ታሪኮች፣ በቪዲዮዎች እና በይነተገናኝ እንቅስቃሴዎች የታጀበ በመሆኑ፣ ተማሪዎች ቋንቋውን በመተማመን እንዲጠቀሙና የመግባባት ክህሎታቸውን እንዲያሳድጉ ይረዳቸዋል። ኮርሱ በየደረጃው በሚሰጡ ግምገማዎች ታጅቦ ተማሪዎች በቋንቋው ጠንካራ መሠረት እንዲገነቡ እና ለቀጣይ የትምህርት ደረጃቸው ዝግጁ እንዲሆኑ የሚያግዝ ነው።
Curriculum
- 21 Sections
- 58 Lessons
- 365 Weeks
Expand all sectionsCollapse all sections
- 1. Our Surroundings9 Items
- Summary1 Item
- 2. Days of The Week5 Items
- Summary1 Item
- 3 Traffic Lights5 Items
- Summary1 Item
- 4. Forest6 Items
- Summary1 Item
- Summary1 Item
- Exam1 Item
- Summary1 Item
- 5 Food Crops4 Items
- Summary1 Item
- 6 Foods6 Items
- Summary1 Item
- 7 Polluted Environment5 Items
- Summary1 Item
- 8 Good Manners5 Items
- Summary1 Item
- Summary1 Item
- Exam1 Item
Instructor
