መግቢያ
ውድ ወላጆች፣
ይህ የ5ኛ ክፍል የአማርኛ ትምህርት በብሔራዊ ሥርዓተ ትምህርት ላይ ተመስርቶ የተማሪዎችን የቋንቋ ክህሎት ለማሳደግ የተዘጋጀ ነው። ትምህርቱ ልጆች ውስብስብ ጽሑፎችን እንዲረዱ፣ ሀሳባቸውን በጽሑፍና በንግግር በግልጽ እንዲገልጹ እንዲሁም ስለ ሀገራቸው ታሪክና ባህል ጠለቅ ያለ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ያግዛቸዋል። በተጨማሪም የንባብ፣ የማዳመጥ፣ የንግግር፣ የጽሑፍ እና የሰዋስው ብቃቶቻቸውን በተግባር ያዳብራል። የተማሪዎች የትምህርት አቀባበልና ውጤታማነትም በክፍል ውስጥ እንቅስቃሴዎች፣ በአጫጭር እና በማጠቃለያ ፈተናዎች በየደረጃው ይገመገማል።
የትምህርቱ ይዘት
Curriculum
- 12 Sections
- 54 Lessons
- 365 Days
Expand all sectionsCollapse all sections
- 1. ጓደኝነት5 Items
- 2. ጽዳትና ንጽሕና5 Items
- 3. ልማድ5 Items
- 4. የትራፊክ ደህንነት5 Items
- 5. የአካባቢ ጥበቃ5 Items
- የአንደኛ መንፈቅ የአማርኛ ማጠቃለያ ፈተና2 Items
- 6. ጸረ አደንዛዥ እፆች እና ንጥረ ነገሮች5 Items
- 7. ምግብ5 Items
- 8. በኢትዮጵያ የሚገኙ የዱር እንስሳት5 Items
- 9. ባህላዊ ጨዋታዎች5 Items
- 10. ስነ ቃል5 Items
- የሁለተኛ መንፈቅ የአማርኛ ማቃለያ ፈተና2 Items
Instructor
